የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር ችላለች Melaku Gedif Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ አድርጋለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዘርይሁን አበበ እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ዋንቶዋ ወረዳ በ96 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ የፀሀይ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ካቢኔ የ2018 በጀት ከ7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ Adimasu Aragawu Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2018 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት 7 ቢሊየን 476 ሚሊየን ብር እንዲሆን ወስኗል፡፡ ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቀረበለት ረቂቅ በጀት ላይ በመምከር ለክልሉ ምክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን አየር ክልሏን በከፊል ክፍት አደረገች Mikias Ayele Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የአየር ክልሏን በከፊል ክፍት አድርጋለች፡፡ እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ መዝጋቷ ይታወሳል፡፡ ጦርነቱ በአሜሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ። የምስራቅ አፍሪካ የውሃ እና መሠረተ ልማት ጉባኤ እንዲሁም የቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዐውደ ርዕይ በሚሊኒየም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው – ኮሚሽኑ Mikias Ayele Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነቶችን በንግግርና በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሚሽነር ሞሃሙድ ድሪር። በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት “ለስኬታማ ሀገራዊ ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና”…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በኢኮኖሚ መስክ ጠንካራና ልዑላዊነቷን ያስከበረች እንድትሆን የያዘችውን ጥረት ማጠናከር ይገባል Adimasu Aragawu Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ከፖለቲካ ነፃነት ባሻገር በኢኮኖሚም መስክ ጠንካራና ልዑላዊነቷን ያስከበረች እንድትሆን የያዘችውን ጥረት ማጠናከር ይገባናል አሉ በአኅጉሪቱ በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ባለድርሻ አካላት። የዘርፉ ተዋንያን በናይጄሪያ አቡጃ ከተማ በተጀመረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጋር የተደረገው ምክክር የጋራ ትርክትን ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል – ምሁራን Adimasu Aragawu Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ከመንግስት ጋር ተቀራርበው መምከራቸው የጋራ ትርክትን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል አሉ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምሁራን። ውይይቱ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን የመፈጸም አቅም በማስረጃ በማስደገፍ ለማቅረብ…
ቢዝነስ ሲዳማ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ክልል በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 38 ሺህ 487 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል፡፡ የክልሉ የቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ቃሬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና ጥራትን ለማሻሻል…