Fana: At a Speed of Life!

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በፀሎት…

ኢትዮጵያ ጠንካራ የጤና ሥርዓትን ለመገንባት በትኩረት እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተሳተፉበት ጥራት ያለውን የጤና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የውይይት መድረክ በዓለም ባንክ እና የዓለም ጤና ድርጅት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ የጤና ዘርፉን ለማሻሻልና ጠንካራ…

ዳያስፖራዎች በንቃት የተሳተፉበት የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ሀገራት ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ጋር የተደረገው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሒደት ስኬታማ ነበር አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ የሀገራዊ ምክክር ሒደቱን ይበልጥ…

ውጤት ያመጣው የሞሮኮ እግር ኳስ አብዮት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ በእግር ኳስ አብዮቷ እና ስኬቷ ዓለምን እያስደነቀች ትገኛለች፡፡ ሀገሪቱ ባለፉት ቅርብ አመታት በወንዶች፣ በሴቶችና በታዳጊዎች እግር ኳስ እያሳየች ያለችው ስኬት አጀብ የሚያስብል…

ከድራም ተጫዋችነት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትርነት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢ እና ድራም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቿ ሳናይ ታካይቺ የጃፓን የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ተመርጠዋል፡፡ ቀደም ሲል የገዢው ሊብራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ መሪ መሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ያገኙት የ64…

ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ባርሴሎና ኦሎምፒያኮስን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ፈርሚን ሎፔዝ ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ የሰራ ሲሆን፥ ማርከስ ራሽፎርድ (2) እንዲሁም ላሚን ያማል…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከእስራኤል አቻቸው ቤዛሌል ስሞትሪች ጋር የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ…

ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረውን ጉዞ በጋራ ከዳር ማድረስ ይገባል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎት የእውቅናና የሽልማት…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ በሚሰጡ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶች የአቅመ ደካማ ዜጎችን የኑሮ ጫና ማቃለል ተችሏል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የ2017 ዓ.ም የከተማዋ የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። ከንቲባ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ የልማት ፈንድ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአቡዳቢ ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር መሀመድ ሳይፍ አል ሱዋይዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት…