Fana: At a Speed of Life!

ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የሽኝት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን በሚሊኒዬም አዳራሽ የዱዓ እና ሽኝት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው…

በቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ቶሮንቶ ዋተር ፍሮንት ማራቶን አትሌት ሹሬ ደምሴ አሸንፋለች። አትሌት ሹሬ ርቀቱን 2 ሰዓት 21 ደቂቃ ከ03 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት አልማዝ ከበደ ደግሞ…

ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን የዱዓና ሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ለ40 ዓመታት ባስተማሩበት ኑር መስጅድ የዱዓ (ፀሎት) እና ሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ነው፡፡ በመር ሐግብሩ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ በኑር መስጅድ…

በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ1 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባንግላዲሽ አውሮፕላን ማረፊያ በደረሰ የእሳት አደጋ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት ጉዳት ደርሷል። በአውሮፕላን ማረፊያው ጉዳት በደረሰበት የሎጅስቲክስ ማዕከል ጨርቆች፣ መድሐኒቶች፣ ኬሚካሎችና ሌሎች እቃዎች ተከማችተው የነበረ ሲሆን፥ በአልባሳት…

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባዔ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ ጉባዔው ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በታላቁ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሕልፈተ…

የኑሮ ውድነትን የማረጋጋትና ከተረጂነት የመላቀቅ ግቦችን ለማሳካት …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኑሮ ውድነትን የማረጋጋትና ከተረጂነት የመላቀቅ ግቦችን ለማሳካት የባለድርሻ ተቋማት ቅንጅት ሊጠናከር ይገባል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ። የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የተወለዱት በቀድሞ አጠራር በወሎ ክፍለ ሀገር ለጋምቦ ወረዳ፣ ገነቴ በምትባል መንደር ግንቦት 21 ቀን 1929 ዓ.ም ነው፡፡ ገና በለጋ ዕድሜያቸው የእውቀት ፍቅር በልባቸው ሠርፆ ገበሬ አባታቸውን በማስፈቀድ…

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ሽኝት እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው ፒያሳ ወደ ሚገኘው (በኒ) መስጅድ ሽኝት እየተደረገለት ነው። የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ላንቻ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ለ40 ዓመታት በማስተማር…

ኢትዮጵያ የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም…

ኢትዮጵያ እና ኳታር የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኳታር የኢንቨስትመንት እና የልማት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከኳታር አቻቸው አሊ ቢን አህመድ…