Fana: At a Speed of Life!

የተፈጥሮ ሃብትን በሚገባ ጥቅም ላይ ለማዋል መሰረተ ልማትን ማጠናከር ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በሚገባ ጥቅም ላይ ለማዋል መሰረተ ልማትን ማጠናከር ይገባል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ…

አንድ ሰው ወደ ታሪክ መመልከት ያለበት ለትምህርት ብቻ ነው  – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታሪክ ጋር ያለን ጸብ ወደ ፊት መራመድ እንዳንችል በእጅጉ ይዞናል፤ ሰው ወደ ኋላ መመልከት ያለበት ለትምህርት ብቻ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…

ችግሮችን በመቻቻልና በውይይት በመፍታት የልማት ሥራዎችን ማጠናከር ይገባል – ሌ/ጄ ጻድቃን ገ/ትንሳኤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግሮችን በውይይት በመፍታትና ሰላምን በማስጠበቅ የልማት ሥራዎችን ማጠናከር ይገባል አሉ ሌተናል ጄነራል ጻድቃን ገብረ ትንሳኤ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር…

የጥፋት መንገዶችን ወደ ጎን በመተው ያለንን እምቅ ሃብት በሚገባ መጠቀም አለብን – አባዱላ ገመዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥፋት መንገዶችን ወደ ጎን በመተው ያለንን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በሚገባ መጠቀምና ማልማት አለብን አሉ የቀድሞ አመራር አባዱላ ገመዳ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…

እንደ ባሌ ያለ ሁሉን ነገር በአንድ የያዘ ድንቅ ምድር አይቼ አላውቅም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕይወት ዘመኔ እንደ ባሌ ያለ ሁሉን ነገር በአንድ የያዘ ድንቅ የተፈጥሮ ምድር አይቼ አላውቅም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ኡመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…

ባሕር ዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ምድረ ገነት ሽረ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። ቀን 10 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 1 በሆነ…

በሐረሪ ክልል የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ፡፡ አቶ ኦርዲን እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በሐረሪ ክልል እውን የተደረጉና እየተከናወኑ የሚገኙ…

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጽሟል፡፡ በሥርዓተ ቀብሩ የሃይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ኡለማዎች፣ ደረሳዎች፣ ኡስታዞች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ተገኝተዋል፡፡ ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ…

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፡፡ ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን በሚሊኒዬም አዳራሽ የዱዓ እና ሽኝት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት…

ኢትዮጵያ የፋይናንስ መሰረተ ልማትን ማዘመን ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የፋይናንስ መሰረተ ልማትን ማዘመን ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)…