Fana: At a Speed of Life!

የምልክት ቋንቋን ለማስፋፋት ተገቢ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የምልክት ቋንቋን ለማልማትና ለማስፋፋት ተገቢ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ። ዓለም አቀፍ የመስማት የተሳናቸው ሳምንት ‘ያለ ምልክት ቋንቋ ዕውቅና የመስማት የተሳናቸው ሰብዓዊ መብቶች ሊከበሩ አይችሉም’ በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም ለ67ኛ፣…

በትብብር እና በዲፕሎማሲ ብቻ የሚረጋገጠው የናይል ውሃ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይል ውሃ ፍትሐዊ ተጠቃሚነት የሚረጋገጠው በትብብር እና በዲፕሎማሲ ብቻ ነው አሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ፡፡ አምባሳደር ዘሪሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድቡ ከጅምሩ…

የአዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 29ኛው የፔፕሲ አዲስ አበባ 30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ መነሻውን  እና  መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ባደረገው ውድድር በወንዶች አትሌት አበባው ደሳለኝ ከመቻል በቀዳሚነት በመግባት ውድድሩን ሲያሸንፍ፤ በግል…

የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎችና መስኮች ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎችና መስኮች ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል በሜዳው አንፊልድ ሮድ ማንቼስተር ዩናይትድን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ የሊጉን ዋንጫ በተመሳሳይ 20 ጊዜ ማሳካት የቻሉትን ሁለቱን ቡድኖች በሚያገናኘው ጨዋታ÷ ወቅታዊ ብቃታቸው…

 የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ፕሮጀክቶች የሥራ ፈጠራና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ያሉ ፕሮጀክቶች የሥራ ፈጠራ ዕድልን እና የጎብኝዎችን ዕድል የሚያሰፉ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ በባሌ ዞን በነበረን የሁለተኛ ቀን ቆይታ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል – ሲዲ ታህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ (ዶ/ር) ተቋማችን የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል አሉ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ…

ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሊጉ 8ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመጀመሪያ ጨዋታ ቼልሲ ኖቲንግሃም ፎረስትን በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ነው ያሸነፈው። በመጀመሪያው የጨዋታ አጋማሽ ምንም…

ሃብት ለማፈላለግ የሚያስችለው የንጋት ሐይቅ ማስተር ፕላን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ ያለውን ዕምቅ አቅም አሟጥጦ ለመጠቀም የሚያስችል ማስተር ፕላን በዝግጅት ላይ ይገኛል። የማስተር ፕላኑ ዝግጅት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የሚመለከታቸውን…

በጎንደር ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል ዲጂታል አሰራሮች ተግባራዊ እየተደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል ዲጂታል አሰራሮች ተግባራዊ እየተደረጉ ነው አሉ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኛው። አቶ ቻላቸው የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ…