Fana: At a Speed of Life!

አሰልጣኝ ሲያን ዳይች የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ሲያን ዳይች የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ ሆነዋል፡፡ አሰልጣኝ ሲያን ዳይች በኖቲንግሃም ፎረስት እሰከ ፈረንጆቹ 2027 ድረስ የሚያቆያቸውን ኮንትራት ተፈራርመዋል። አሰልጣኝ አንጂ ፖስቴኮግሉን ተክተው የኖቲንግሃም ፎረስት አሰልጣኝ…

የገጠር ኮሪደር ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል – ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ/ር) የገጠር ኮሪደር ልማት ምርታማነትን ከማሳደግ ባሻገር ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ያረጋግጣል አሉ፡፡ ‎የገጠር ኮሪደር ልማት…

አርሰናል ከአትሌቲኮ ማድሪድ እና ሌሎች የዛሬ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሦስተኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ዘጠኝ ጨዋታዎች በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ባርሴሎና የግሪኩን ኦሎምፒያኮስ በሜዳው ሲያስተናግድ፥ የካዛኪስታኑ ካይራት…

ለግብርና ዘርፍ እመርታዊ ውጤት የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ሚና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በግብርና ዘርፍ እመርታዊ ውጤት ለማምጣት በሚደረገው ጥረት የድርሻዬን ለመወጣት እየሰራሁ ነው አለ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ተቋሙ ከምስረታው ጀምሮ…

ሀገር የሚሰራው በትውልድ ቅብብሎሽ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር የሚሰራው በአንድ ትውልድ ብቻ ሳይሆን በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ አመራሮች ጋር ባደረጉት…

በክልሉ በበጀት ዓመቱ ሦስት ወራት በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሦስት ወራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ፡፡ የክልሉ የአስፈፃሚ አካላት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል።…

በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ የሚሰራው የልማት ስራ ከኦሮሚያ አልፎ ለሀገርም ትልቅ ሚና ያለው ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ…

ከ107 ሺህ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሶስት ወራት 107 ሺህ 191 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት። የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በባሌ እየተከናወነ የሚገኘው የልማት ሥራ ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆን ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ ዞን እየተከናወነ የሚገኘው የልማት ሥራ ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆን ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…

ሃብት ያላት ኢትዮጵያ ተቸገረች ሲባል ለምን ብለን አለመነሳታችን ያስቆጫል – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሰፊ  ቅርስ እና ሃብት ያላት ኢትዮጵያ ተራበች፤ ተቸገረች ሲባል ለምንድነው ብለን አለመነሳታችን የሚያስቆጭ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…