Fana: At a Speed of Life!

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን…

የኢትዮጵያ የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋትን ጨምሮ ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። ሚኒስትሯ ከዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል።…

በአፋር ክልል የእናቶችና ህጻናት ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ጤና ቢሮ የእናቶች እና ህጻናት ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ ቢሮው በእናቶች፣ ህጻናት እና አፍላ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ዘርፍ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ አፈጻጸምና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ…

የሀምበሪቾ የሦስት ወራት ውጤት – 777 ደረጃዎችና 777 መረማመጃዎች

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምባታ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው። ከከምባታ ሕዝብ ታሪክ ጋር የተያያዘው ሀምበርቾ ተራራ ከአዲስ አበባ 260 ኪሎ ሜትር፣ ከዞኑ ዋና ከተማ ዱራሜ ደግሞ በ8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝና 777…

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል፡፡ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ፓን ኮንግሼንግ ጋር ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮ ቻይና የፋይናንስ ትብብር…

የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ስርዓተ ቀብር ተፈፅሟል፡፡ ለራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ በርካታ መሪዎች እና ዲፕሎማቶች በተገኙበት የክብር ሽኝት…

የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የስፖርት ዘርፉን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ 20ኛው የኦሮሚያ ስፖርት ምክር ቤት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ አወሉ አብዲ በመድረኩ እንዳሉት÷ እንደ…

ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ ሚኒስትሮች ስብሰባ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከአይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን አቪዬሽን ዘርፍ እንዲሁም…