Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በመድረኩ በከተማዋ ለሚገኙ 366 ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ…

ሀገርን ከድህነት ለማላቀቅ የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገርን ከድህነት ለማላቀቅና ልማትን ለማረጋገጥ የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ተቀናጅቶ መስራት አስፈላጊ ነው አሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘው ተሻገር። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለታማኝ ግብር ከፋዮች ያዘጋጀው የእውቅናና…

ለአረንጓዴ አሻራ የተሰጠው ዓለም አቀፍ እውቅና ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ጉልበት ነው – ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የተሰጠው ዓለም አቀፍ እውቅና ኢትዮጵያ በቀጣይ ለምታከናውናቸው የልማት ስራዎች ተጨማሪ ጉልበት ይሆናል አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት…

ግብር ከፋዮች ለመዲናዋ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች የሚሰበሰበው ገንዘብ ለመዲናዋ እና ለሀገር እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የከተማ አስተዳደሩ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር…

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የመረጃ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በመረጃ ላይ የተመሠረተ የፖሊሲ አተገባበር አቅምን ከማላቅ ባሻገር የመረጃ ሉዓላዊነትን የሚያረጋግጥ ነው አሉ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሀብታሙ ፋንታ (ዶ/ር) እና በደብረ ብርሃን…

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፉን የስኬታማ ተቋም ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዓለም አቀፍ የስኬታማ ተቋም ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት…

በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር። የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ ም/ሃላፊ ሃሰን…

ኢትዮ ቴሌኮም ዘኔክሰስ የተሰኘ አዲስ የስልክና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዘኔክሰስ የተሰኘ የስልክ ቀፎ እና አዳዲስ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች መለያን ይፋ አድርጓል። የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ ተቋማቸው ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በርካታ የቴሌኮም…

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ከበረሃ አንበጣና መሰል ስጋቶች ለመጠበቅ ቁርጠኛ ናት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ከበረሃ አንበጣና መሰል ስጋቶች ለመጠበቅ ቁርጠኛ ናት አለ የግብርና ሚኒስቴር። የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት ሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ዓመታዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ አስተጋጅነት ‘አስተማማኝ ድንበር…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለጀመሩት ፕሮጀክት ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጀመሩት የአዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ ለጋሾች የእራት ግብዣ አድርገዋል። አዲሱን የኋይት ሀውስ ታላቅ አዳራሽ እና አካባቢን የማስዋብ የ200 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት…