Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ጉዳይ በመምከር ለችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት የሁላችንም ጥረት፣ ትብብርና ተሳትፎ ያስፈልጋል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በመምከር ለችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት የሁላችንም ጥረት፣ ትብብርና ተሳትፎ ያስፈልጋል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽኑ በሆሳዕና ከተማ "የሴቶች፣ የወጣቶችና የአካል…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያስገነባው የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አቀፍ ሬዲዮ ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ያስገነባው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አቀፍ ሬድዮ ጣቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ‎ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ደገላ ኤርጌኖ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ ‎ሬዲዮ ጣቢያው ዩኒቨርሲቲው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ በባሌ ዞን፣ ደሎ መና ወረዳ በመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አማካኝነት የተጀመረውን የወልመል ወንዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን መርቀዋል። ፕሮጀክቱ የወልመል ወንዝን በመስኖ በሚገባ በመጠቀም…

የውጭና የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች ምርጫ እየሆነ የመጣው ወንጪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው ወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር እና ሎጅ የተፈጥሮ ድንቅ ውበት በሚገርም ሁኔታ የተገለጠበት ሥፍራ ነው፡፡ የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ነጋ ወዳጆ፥ ወንጪ ተፈጥሮ፣ ታሪክ፣ ቅርስ እና ባህል…

የሕዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት የሕዝብን ተጠቃሚነት ይበልጥ ያረጋገጡ ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ…

ዲጂታላይዝ የተደረገው የመድኃኒት አቅርቦት ሥርዓት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አሰራር ሒደትን ዲጂታላይዝ ማድረግ ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 7ኛው ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡…

ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ ያላቸው ቁልፍ ሚና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች፣ ወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች በሀገራዊ ምክክር ሒደቱ ቀልፍ ሚና አላቸው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ በወላይታ ሶዶና ቦንጋ ከተሞች ከሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኛ የማሕበረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር የግንዛቤ…

የጣና ፎረም ከፊታችን ጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)11ኛው የጣና ፎረም ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በባሕር ዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች ይካሄዳል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ዘሪሁን አበበ በሰጡት መግለጫ ፥ ፎረሙ "አፍሪካ በተለዋዋጩ…

የባሕር በር ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን ከራስ ታሪክ ጋር የመታረቅ ጉዳይ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን ከራስ ታሪክ ጋር የመታረቅ ጉዳይ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፡፡ የዓባይና ቀይ ባሕር ትስስር እና የአፋር ክልል ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በሰመራ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውጭ…

በተጠባቂ ጨዋታዎች የሚመለሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ሲመለስ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በውድድር ዓመቱ ጥሩ ጅማሮ ላይ የማይገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ቀን 8 ሰዓት ከ30 በሜዳው ቼልሲን በሚያስተናግድበት…