ስፓርት በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው ሃላንድ… Adimasu Aragawu Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25 ዓመቱ 27 ሀትሪክ የሰራው የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ፡፡ የሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ሃላንድ አሁን ላይ በአጠቃላይ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከዕድሜው ቁጥር በላይ ሀትሪክ በመስራት የራሱን ደማቅ ታሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ላይ ተገኙ abel neway Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በናይሮቢ ብሔራዊ ስታዲየም ተካሂዷል። በሽኝት መርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የራይላ ኦዲንጋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ Melaku Gedif Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው አሉ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሹማ አብደታ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ በመገኘት የ4ኛ ዙር መሠረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዲንሾ ሎጅ እና የጌሴ የሳር ምድርን ጎበኙ Abiy Getahun Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና ከባቢውን እንዲሁም የጌሴ የሳር ምድርን ጎብኝተዋል። ከአዲስ አበባ 400 ኪሎ ሜትሮች ርቀት በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከ2…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደነቅ ቁርጠኝነት አሳይታለች – ፋራይ ዚምዲዚ Mikias Ayele Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚምዲዚ የኢትዮጵያ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደነቅ ቁርጠኝነት አሳይቷል አሉ። በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ተግባራትን እያከናወነ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመደመር እሳቤ የትምህርት ዘርፉን ስብራት ለመጠገን የተከናወኑ ሥራዎች… Melaku Gedif Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመደመር እሳቤ ኢኒሼቲቮች የትምህርት ዘርፉን ሥብራት ለመጠገን በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሳዳት ነሻ። የ2018 ዓ.ም የኦሮሚያ ክልል…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የደንበኞችን ቁጥር ከ100 ሚሊየን በላይ ለማድረስ እየሰራ ነው Mikias Ayele Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የደንበኞችን ቁጥር ከ100 ሚሊየን በላይ ለማድረስ እየሰራ ነው አሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ፡፡ የተቋሙን የሦስት ዓመት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡት ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት አርዓያ የሚሆን ነው – የትምህርት ሚኒስቴር Adimasu Aragawu Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ትምህርትን ቀዳሚው አጀንዳ በማድረግ ያስመዘገበው ውጤት ለሌሎች አርዓያ የሚሆን ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ። የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጉባዔ "ትምህርት ለሰው ሃብት ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ አይ ኤም ኤፍ በአባል ሀገራት ድርሻ ላይ ያደረገው ማሻሻያ እንዲፋጠን ጠየቀ Adimasu Aragawu Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አይ ኤም ኤፍ በአባል ሀገራት ድርሻ ላይ ያደረገው 50 በመቶ ማሻሻያ እንዲፋጠን የባንኩ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ጠየቁ። ከ2025ቱ የዓለም ባንክ እና የአይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍሪካ ግሩፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ገበያ ላይ ተወዳዳሪ ለመሆን የባህር በር ጉዳይ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም -ምሁራን sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ከማስጠበቅ የሚመነጭ የብሔራዊ ጥቅም አጀንዳ በመሆኑ ለድርድር የሚቀርብ አይደለም አሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡ ምሁራኑ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ኢትዮጵያ በተፈፀመባት…