ጤና በአፋር ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል 3ኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ጀምሯል። በሎጊያ ከተማ በተካሄደው የክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን ሀቢብ እንዳሉት÷ በዘመቻው ከ349 ሺህ 72 በላይ ዕድሜያቸው…
Uncategorized በኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በዲጂታል መሠረተ ልማት በትኩረት እየሰራች መሆኑን ማስገንዘብ ተችሏል – ቢልለኔ ስዩም Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ በዲጂታል መሠረተ ልማት ዘርፍ በትኩረት እሰራች እንደምተገኝ ማስገንዘብ ተችሏል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በልዩ ትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በአገልግሎት አሰጣጥና ዙሪያ ከወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ረገድ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቆጣሪ ምርመራ ሒደት ላይ ግልጽነትና ተጠያቂነትን የሚፈጥረው መተግበሪያ… Melaku Gedif Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ምርመራ አሠራር ላይ ግልፅነትና ተጠያቂነትን መፍጠር የሚያስችል መተግበሪያ ከነገ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ጀምሮ ሥራ ላይ ያውላል፡፡ መተግበሪያው ከፍጆታ ክፍያና ከኢነርጂ ብክነት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን ለነዋሪዎች አስረክበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ረቡዕ በሀላባና ከምባታ ዞኖች የነበረው ሞዴል…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማዊ ሪፎርሙ የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ የመከላከል አቅምን አሳድጓል Abiy Getahun Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተከናወነው የፖሊስ ተቋም ሪፎርም በክልሉ የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ የመከላከል አቅምን አሳድጓል አሉ የክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)። ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዡ እንዳሉት፤ የክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና የሰላም ኖቤልን አሸነፉ Melaku Gedif Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የ2025 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል። ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ በመሆን በሀገራቸው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለማስቻል ብርቱ ትግል በማድረግ ይታወቃሉ።
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ ካጃ ካላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት ስለማጠናከር እንዲሁም በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
ጤና የዕድገት እክል ያለባቸውን ሰዎች ማህበራዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራ የሚገኘው ኒያ ፋውንዴሽን… Hailemaryam Tegegn Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒያ ፋውንዴሽን የጆይ ኦቲዝም ማዕከል ኦቲዝምና ተያያዥ የዕድገት እክል ያለባቸውን ሰዎች ማህበራዊ ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ማዕከሉ በደብረ ብርሃን ከተማ የኦቲዝምን ምንነት በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን አፀደቀች Mikias Ayele Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የመጀመሪያውን ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኒታንያሁ ጽ/ቤት እንዳስታወቀው÷ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው የተኩስ አቁም ስምምነት ቀሪ…