Fana: At a Speed of Life!

ዘመን ባንክ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘመን ባንክ የባለአክሲዮኖች ማህበር 17ኛ መደበኛና 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዷል። በጉባኤው ባለአክሲዮኖች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የባንኩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። ‎ ጉባኤው በ2017…

የኢትዮ ፓኪስታን ግንኙነትን ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማድረስ …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሸሪፍ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊ ደረጃ የማድረስ ፍላጎት አላት አሉ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር…

የኢትዮጵያ ባህላዊ የምግብ ፌስቲቫል …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከኩሪፍቱ አፍሪካ ቪሌጅ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በኩሪፍቱ አፍሪካ ሪዞርት እየተካሄደ ባለው ፌቲቫል ከመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ለማሳያነት የተመረጡ…

አማራጭ የሌለው የዲጂታል ጉዞን ደህንነት ማስጠበቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ጉዟችንን ደህንነት ማስጠበቅ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተዘጋጀው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር…

ኢባትሎ የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) የመርከብ አዛዥ ሰልጣኞችን አስመርቋል። የባቦጋያ ማሪታይም ሎጂስቲክስ አካዳሚ ከሚያዝያ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲያሰለጥናቸው የቆየው 18 ሰልጣኞችን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው።…

ጥቅምት የሳይበር ደህንነት ወር …

👉 የሳይበር ደህንነት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ6ኛ ጊዜ ይከበራል፤ 👉 ወሩ “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል፤ 👉 የተቋማትን እና የኅብረተሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊና ማጎልበት ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 289 ሺህ 300 ሄክታር መሬት በቅባት እህል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት 289 ሺህ 300 ሄክታር መሬት በቅባት እህል ተሸፍኗል። የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በምርት ዘመኑ የመኸር ወቅት 1 ነጥብ 56 ሚሊየን…

ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ችሎትን የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሆኖ በመከታተል ፍትሕን ማግኘት ትልቅ ዕድል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያለማውን ስማርት የፍርድ ሥርዓት ተመልክተዋል። ከምልከታቸው በኋላ…

 የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል። ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና በፓኪስታን የባህልና ቅርስ…

የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ለማጠናከር የሰነቀው ፐልስ ኦፍ አፍሪካ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ የአፍሪካን ሚዛን በማስጠበቅ አህጉራዊ ትስስርን ይበልጥ ለማጠናከር ያስችላል፡፡ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፍጹምእሸት ሽመልስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የአፍሪካ መልክና…