የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ዘርፉን ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ እየተሰራ ነው Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተፈጠሩ እድሎች ለአምራች ኢንዱስትሪ ምርታማነት የላቀ ሚና አላቸው አሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን የማምረት አቅም ማሳደግ የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ የወሰደቻቸውን ማሻሻያዎች ውጤት አምጥተዋል Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ የወሰደቻቸውን ሀገር በቀል ማሻሻያዎች ውጤት አምጥተዋል አሉ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)። የፓኪስታን መንግሥት ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የልማት ሞዴሎች የምግብ ዋስትናን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓሉን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢሬቻ መልካ በሰላም አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ በገልመ ሀርሰዴ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ እያሳካ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- መንግሥት ቃልን በተግባር በመግለጽ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል Melaku Gedif Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳንጎቴ ግሩፕ አፍሪካን አፍሪካዊያን ናቸው የሚያለሙት ብሎ ያምናል – አሊኮ ዳንጎቴ Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳንጎቴ ግሩፕ አፍሪካን አፍሪካዊያን ናቸው የሚያለሙት ብሎ ያምናል አሉ የግሩፑ ባለቤት አሊኮ ዳንጎቴ። በሶማሌ ክልል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር የሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእርግጠኝነት ለኢትዮጵያውያን ማረጋገጥ የምፈልገው 3 ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዛሬ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን አጠናቅቀን ሪቫን እንቆርጣለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የመጀመሪያ ዙር የኦጋዴን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ብልጽግና ሳናረጋግጥ አንተኛም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ባስቀመጡበት ወቅት እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት አብረን መስራት አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ዓይናችንን ገልጠን በማየት በአጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማምጣት በጋራ አብረን መስራት አለብን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ለተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መሰረተ ድንጋይ…