የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው Hailemaryam Tegegn Oct 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎችና ወጣቶችን ጨምሮ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ማምታ ሙርቲ ጋር በሰው ሀብት ልማት ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለትምህርት ጥራት፣ ለጤና ጥበቃ፣ የእናቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Hailemaryam Tegegn Oct 3, 2025 0 የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ ኢሬቻ ያሉ የይቅርታና ምስጋና እሴቶች ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉልህ ድርሻ አላቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Mikias Ayele Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ኢሬቻ ያሉ የይቅርታ እና ምስጋና እሴቶች ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉልህ ድርሻ አላቸው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የ2018 የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት በሆረ ፊንፊኔ እንዲሁም በማግስቱ እሑድ በሆረ ሀርሰዴ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ ኢሬቻ የምስጋና ቀን ነው፤ ይበልጡንም ምድርን በዝናብ ያጠገበው ፈጣሪ በምስጋና የሚዘከርበት በዓል…
Uncategorized ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው፤ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና ቀን በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የደስታ፣ የብልጽግ እና የበረከት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ…
ጤና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል … Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል በተከናወነ ተግባር ተጨባጭ ውጤት አስመዝግቧል። 'በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ እውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ የጤና ስርዓት ግንባታ' በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ ዓመታዊ የጤና ጉባኤ በቡታጅራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሰላም፣ የምስጋና እና አብሮነት የሚጸናበት በዓል ነው Abiy Getahun Oct 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢሬቻ ሰላም፣ ምስጋና እና አብሮነት የሚጸናበት በዓል ነው አሉ። 7ኛው የኢሬቻ ፎረም በቢሾፍቱ ከተማ ሆረ ሀርሴዴ አዳራሽ "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ይገኛል።…