የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን ማድረግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእያንዳንዱ ስኬት ዓላማ ተሰናስሎ የኢትዮጵያን ማንሰራራት ዕውን እንዲሆን ማድረግ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ…