Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት መሪነቷን ታጠናክራለች

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት የመሪነት ሚናዋን አጠናክራ ትቀጥላለች አለ። የባዮዲጂታል ቴክኖሎጂን በምግብና ግብርና ዘርፍ መጠቀም በሚቻልባቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ2 አሻጋሪ ፕሮጀክቶች የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠላቸው ፕሮጀክቶች የኢንዱስትሪ እድገትን ከማሳየት በላይ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ልማት ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ካፒታል ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ በጋራ የተዘጋጀው ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ…

አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ ‎አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች ላይ ተውናለች ።…

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም ለውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም እና የአሰራር ለውጥ አደረገ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ በምዕራፍ ሁለት ጉዞው በአዲስ አሰራር እና ስያሜ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም…

በፓኪስታን መንግስት ምስጋና የቀረበላቸው አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የፓኪስታንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነት እንዲጠናከር ላደረጉት አስተዋዕጾ በፓኪስታን መንግስት ምስጋና ቀረበላቸው። አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሰይድ…

በሐረሪ ክልል በስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የሐረሪ ክልል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ ኢምራን አብዱሰመድ እንዳሉት ÷ የክልሉ መንግስት ወጣቶችን በስብዕና ማዕከላት ተጠቃሚ…

ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በ240 ሚሊየን ዶላር እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ…

ለባሕር በር ጥያቄ ምላሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሻራ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ ምሁራን። ምሁራኑ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያውያን ለጥያቄው ምላሽ ማግኘት አቅማቸው በሚፈቅደው ልክ አሻራቸውን ማኖር አለባቸው። በውጭ ጉዳይ…