Fana: At a Speed of Life!

“ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ 45ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ በአዲስ አበባ ሆረ ፊንፊኔ እና ሆረ ሀርሰዲ ቢሾፍቱ በሚከበረው…

ጆዜ ሞሪንሆን ከቀድሞ ክለባቸው ቼልሲ የሚያገናኘው የዛሬ ምሽት ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ2ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ፡፡ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ቤኔፊካን እየመሩ በስታምፎርድ ብሪጅ የቀድሞ ክለባቸው ቼልሲን የሚገጥሙበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡…

አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ ጉዳዮች አካቷል – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን የተመለከቱ በርካታ ምዕራፎች አካቷል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የማሕበራዊ ሳይንስ ሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ስራ አስፈጻሚ ኡመር ኢማም የግድቡ መመረቅ የታሪክ ትምህርትን…

የኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎች በውጭ ሀገር ጎብኚዎች…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስቡ ታሪካዊ፣ ባህላዊና ተፈጥሯዊ መዳረሻዎች ያላት ሀገር ነች። አነዚህን እምቅ የተፈጥሮና ታሪካዊ ቅርሶች ለመጎብኘት በየዓመቱ ከአንድ ሚሊየን የላቁ የውጭ ሀገር ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ። ጎብኚዎቹ…

የልብ ሕመም መንስኤዎች…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንደሮው የዓለም የልብ ቀን በለም አቀፍ ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ11ኛ ጊዜ “አንድም የልብ ምት አታምልጠን በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ በሰጡት መግለጫ ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል። ፌደሬሽኑ እንደገለጸው ÷ የዘንደሮው የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል፡፡ በዚህ…

ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ያላቸውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኞች ነን አሉ፡፡ የቻይና ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ከሰሜን ኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቾይ ሰን ሁይ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሊ ኪያንግ በዚህ…

የሥነ ሕዝብ ትሩፋትን በሥነ ተዋልዶ ጤና ለማሳደግ የሚረዳው ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ማሻሻል የሚያስችል የአምስት ዓመት ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያና አፍሪካ ሀገራት በፍጥነት እያደገ የመጣውን የወጣቶች ቁጥር እና…

በቢሾፍቱ የሆረ ሃርሰዴ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ሃርሰዴ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው አለ የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ፡፡ የአስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ኢብራሄም ሁሴን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም…

ምሁራን የሕብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ የምርምር ሥራዎችን ሊያጠናክሩ ይገባል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን ለሀገር ግንባታ መሰረት የሚጥሉ የፖሊሲ ግብዓትን በጥናት ማውጣት ላይ ይበልጥ ሊሰሩ ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ምርምር ተቋም ጋር በመተባበር…