Fana: At a Speed of Life!

የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁጥር – 4 መግለጫ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አራተኛ ስብሰባውን መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በተሻሻለው የባንኩ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች -ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች አሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር የደረሰበትን ሂደት አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሩዝ ሰብል ልማትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ የሩዝ ሰብል ልማትን በማሳደግ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው አለ። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በ2017/18 ምርት ዘመን 13 ሺህ…

የቡና ጥራትን መጠበቅ ለውጭ ምንዛሪ ዕድገት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዲላ የቡና ምርት ጥራት ምርምርና ሰርተፍኬሸን ማዕከልን ሥራ አስጀምሯል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) በዚህ…

የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ዋዜማን በማስመልከት የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ በባዛርና ኤክስፖው የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና እና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶች ቀርበዋል።…

ኢሬቻ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መገናኛ ብዙኃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጸና እና በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መገናኛ ብዙኃን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል። የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በተሰጠው ገለጻ ላይ የኦሮሚያ ክልል…

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ500 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የክልሉ…

2ኛው የኢትዮ ጂቡቲ የቢዝነስ ማስፋፊያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “የሎጂስቲክስ አቅርቦት ለቀጣናዊ የቢዝነስ ትስስር” በሚል መሪ ሐሳብ ሁለተኛው የኢትዮ ጂቡቲ የቢዝነስ ማስፋፊያ ጉባዔ በጂቡቲ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው የኢትዮጵያ እና ጂቡቲን የሎጂስቲክስ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ…

በመዲናዋ በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚሰሩ የልማት ሥራዎች ሁሉ ኪነ ጥበብ አበይት የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተተገበረ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአይነቱ የመጀመሪያና እጅግ ዘመናዊ የሆነው የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና…

ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኪነ ጥበብ ፈጠራ ምቹ ማዕከላትን እየገነባን ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአዲስ አበባ ሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም ዘመኑን…