Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አፍሪካና መካከለኛው…

የአቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ። የአቢሲንያ ባንክ ባካሄደው 29ኛ መደበኛና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የዳሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን÷ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የባንኩ ጠቅላላ ገቢ 39 ነጥብ…

የመኸር ሰብል ምርት ለመሰብሰብ የአማራ ክልል ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በመጪዎቹ ወራት የሚደርሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ። በቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አምሳሉ ጎባው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመኸር እርሻ ወቅት የተዘሩ ሰብሎች ምርት መሰብሰቢያ ጊዜ…

የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በድምቀት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል። ዓመታዊ ክብረ በዓሉ መስከረም 21 በዞኑ አምባሰል ወረዳ ግሸን ተራራ ላይ በደመቀ መልኩ የሚከበር ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና…

ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ውሉን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ በአርሰናል ለተጨማሪ አምስት አመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል፡፡ ሪያል ማድሪድ የ24 ዓመቱን ተጫዋች ለማስፈረም ጥብቅ ፍላጎት እንዳለው ሲገለጽ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ተጫዋቹ ለተጨማሪ አምስት ዓመታት…

ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡ ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…

የሸካቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ የዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" በዓል በጌጫ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት የሚንጸባረቅበት የ"ማሽቃሬ ባሮ" በዓል ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ…

አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሀብቶችን ለማስተዋወቅ ያለመው አምስተኛው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በቱሪዝም ሳምንት መርሐ ግብሩ ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት…

ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል በዕቅድ ላይ የተመሰረቱ ተግባራት ይጠናከራሉ አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከተመራ ቡድን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ…

የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ዕቅዶች ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክት ዕቅዶች የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ ይኖራቸዋል አሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታላቁ የኢትዮጵያ…