በትምህርትና ቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ ትውልድ ለማፍራት ትኩረት ተሰጥቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በትምህርት እና በቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ የማፍራቱ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ነው አሉ።
የኦሮሞ ጥናት ማህበር በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያሳተማቸው አራት መጽሐፍት ተመርቀዋል።…