በቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው፡፡
በዐውደ-ርዕዩ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ አምራቾች፣ አስመጪዎች፣ ላኪዎች እና አቅራቢዎችም እየተሳተፉ…