Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ እና ከኤክስፐርታይዝ ፍራንስ ጋር የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱ ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች እንዲሰማሩ ለማድረግ እና ሰብዓዊ ልማትን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ…

የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማልማት ለአብሮነትና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል- ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ በዓላት እሴቶችን በማስተዋወቅ ለሕዝቦች አብሮነት እና ዘላቂ ሠላም ግንባታ መጠቀም ይገባል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ፡፡ የኣሪ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ “ዲሽታ-ግና” በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሐ ግብሮች…

የአፍሪካ ህብረትና ፈረንሳይ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የፈረንሳይ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ምክክር በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትና የአውሮፓና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት ታሰቢ…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን የተለያዩ ሙያተኞች አስመርቋል። አየር ኃይሉ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ሀይል" በሚል መሪ ሀሳብ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት በማድረግ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በትብብር ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጎሳ ደምሴ የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር የውጭ ዜጎች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቼን ዮንግሊ…

በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት ከታኅሣስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ታሪፍ…

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ከአራት ወደ ሰባት ማሳደጉን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ በሳምንት አራት ጊዜ ሲያደርግ የነበረውን…

የሶሪያ ጦር በአሌፖ ግዛት ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጦር በሶሪያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው አሌፖ ግዛት በተለያዩ ከተሞች የሽብር ጥቃት በፈፀሙ አማፂያን ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በውጭ ሀይሎች እንደሚደገፉ የሚነገርለላቸው እና ሃያት ታህሪር አል አልሻም…