Fana: At a Speed of Life!

የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሕዳር 21 በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ እየተከበረ ነው። ሐይማኖታዊ በዓሉን ለማክበር ወደ ከተማው ያቀኑ እንግዶች ከትናንት ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በዛሬው…

አየር መንገዱ ወደ ሞንሮቪያ ዳግም በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ የመንገደኞች በረራውን ዛሬ ዳግም ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው፣በኢትዮጵያ የላይቤሪያ አምባሳደርና ሌሎች የአየር መንገዱ…

በለንደን ደርቢ ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብሮች ዛሬ ሲካሄዱ በለንደን ደርቢ ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ከ30 ላይ መድፈኞቹ ወደ ለንደን ስታዲየም በማቅናት ዌስታም ዩናይትድን…

አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የመገጭ ግድብን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የመገጭ ግድብን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ ። በጉብኝቱ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጎንደር ከተማ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል። አብርሃም…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱም በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ሊኖር ስለሚችለው የአረንጓዴ ኢነርጂ፣ አቪዬሽን እና መሠረተ…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓና ፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአውሮፓ እና ፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል ባሮት ጋር ተወያዩ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው የተካሄደውን የሁለትዮሽ ውይይት አስመልክቶ በሰጡት…

መቻል አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳንምት መርሐ ግብር መቻል አርባምንጭ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ መቻል ሽመልስ በቀለ ሁለት እንዲሁም አብዱልከሪም ወርቁ አንድ ባስቆጠሯቸው ግቦች…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በሕጋዊነት ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሲያከናውኑ የነበረውን የውይይት ቃለ-ጉባኤ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክበዋል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ በሰነድ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ ለምታከናውነው ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ባንኩ 60ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…

አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳንምት አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በድሬዳዋ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ስንታየሁ መንግስቱ ባስቆጠራቸው  ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ…