የእስያ መሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ በኢነርጂ ዘርፍ የሚከናወኑ ተግባራትን እንደሚደግፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኃይል አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ የምታከናውነውን ዘርፈ-ብዙ ተግባር እንደሚደግፍ የእስያ መሠረተ-ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አስታወቀ፡፡
የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የባንኩ ፕሬዚዳንት እና የቦርዱ ሊቀ-መንበር…