አገልግሎቱ የኦዲት ግኝቶችን በማስተካከልና አሰራሩን በማሻሻል ሪፖርት እንዲያቀርብ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የፋይናንስና ሌሎች የአሠራር ጉድለቶቹን እንዲያርምና የሕዝብ ቅሬታና እሮሮ የሚቀርብባቸው አሠራሮቹን እንዲያሻሽል ተጠየቀ፡፡
የፌዴራል ዋና ኦዲተር በ2015/16 ኦዲት ዓመት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2015…