Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል አተም ማሮል ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በውይይቱ ወቅት በሁለቱ ተቋማት መካከል በፈረንጆቹ መጋቢት 2021 የተፈረመውን…

በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ ነው- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አስተማማኝ ሰላምንና ልማትን ለማረጋገጥ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላትም ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቅርበዋል። በምስራቅ…

ብልፅግና ፓርቲ አግላይነትን በማስቀረት እኩልነት ማስፈኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ያለፈውን የአግላይነት ስርዓት አስቀርቶ አካታችነትንና እኩልነትን አስፍኗል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። "የሀሳብ ልዕልና፣ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ…

በኮንፍረንሱ ሪፎርሞች ያመጡትን ለውጥ ማሳየት ተችሏል-አቶ ብናልፍ አንዱዓለም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተካሄደው አህጉራዊ የሰላም ኮንፍረንስ ሪፎርሞች ያመጡትን ተጨባጭ ለውጥ ማሳየት የተቻለበት ስኬታማ መድረክ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገለጹ፡፡ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ…

5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ ጉባዔ በሩሲያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ኛው የብሪክስ ሸርፓስ (ሶስ-ሸርፓስ) ጉባዔ በሩሲያ ኢካተሪንበርግ ከተማ ተከፍቷል። ጉባዔው በፈረንጆቹ 2024 በሩሲያ ሊቀመንበርነት የተደረገውን የመጨረሻውን ስብሰባ ለመገምገም ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። የሩሲያው ሼርፓ እና የጉባዔው…

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጣናዊ ደህንነት ኦፕሬሽን ማዕከል (ሮክ) ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ም/ ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር÷ ሮክ ስለ ስደትና ተያያዥ…

ሕብረተሰቡ የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች እንዲጠነቀቅ ፖሊስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባንክ እንደተደወለ አስመስለው የተለያዩ ስልኮችን በመጠቀም የግለሰቦችን የባንክ ምስጢር ቁጥር በመቀበል በማጭበርበር ከግለሰቦች አካውንት ብር ከሚመዘብሩ ወንጀለኞች ሕብረተሰቡ ሊጠነቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አሳሰበ፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተሀድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ የሰላም ተመላሾች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ፓዊ ወረዳ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ሲከታተሉ የቆዩ 43 የሰላም ተመላሾች ተመረቁ፡፡ የዞኑ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ኮሎኔል መንገሻ ታከለ÷ የሰላም ተመላሾቹ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ…

ጣሊያን በታዳሽ ኢነርጂ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በታዳሽ ኢነርጂ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር የመስራት ፍላጎት እንዳላት ገለጸች፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ጆርጅዮ ሲሊን ጋር መክረዋል፡፡ በውይይቱ…

ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ ትብብር እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ማሻሻያ በብሪክስ ማዕቀፍ ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አኒል ኩማር ራኢ አረጋገጡ፡፡ ሕንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የልማት ትብብርና ሌሎች ግንኙነቶችን…