የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካዊ የትምህርት ምዘና ስርዓት እንዲዘረጋ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘና እና የፈተና አሰጣጥ ስርዓት አህጉራዊ ይዘት ባለው ማዕቀፍ እንዲመራ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የአፍሪካ የትምህርት ምዘና ማህበር ገለጸ። ማህበሩ በመጪው ነሐሴ 2017 ዓ/ም ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው አህጉር አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብራዚል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ገለጹ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያሉ እድሎችን የሚያስተዋውቅ መድረክ በብራዚል ብራዚሊያ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንን ጎበኘ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን በአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ግቢ ውስጥ በመገኘት ጉብኝት አድርጓል፡፡ አመራሮቹ በኮሚሽኑ ግቢ ውስጥ እየተገነባ ያለውን ባለ ስምንት ወለል የህንፃ ግንባታ ሒደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ዓድዋ ድል የኅብረ-ብሔራዊነት ካስማ፣ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ዓርማ ነው! መላው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የውስጡንም፣ የውጩንም የቆረጠ ስለት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓድዋ ዘመቻ ዋዜማ ኢትዮጵያን ከውጪም ከውስጥም ተቀናጅቶ የማዳከም ዘመቻ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡…
ስፓርት ወላይታ ድቻ ኢትዮዽያ መድንን አሸነፈ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ በመጀመሪያው አጋማሽ ፀጋዬ ብርሃኑ አስቆጥሯል። በአሰልጣኝ ገብረ መድን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል ተባለ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ያልተቋጨውን ሕግ የማስከበር ሥራ ለማጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት"ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓድዋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች ለ129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሳነ መስተዳድሮቹ በመልዕክታቸው÷የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ የተጋድሎ ድልና የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው – አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል የአፍሪካውያን የድል አድራጊነት ምሳሌ ነው ሲሉ በም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ ለ129ኛውን የዓድዋ ድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የዲጂታል ፋይናንስ እንቅስቃሴ 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን ብር ደረሰ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከ4 ዓመት በፊት ከ50 ቢሊየን ብር በታች የነበረው የዲጂታል ፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር በአሁኑ ወቅት 9 ነጥብ 7 ትሪሊየን መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…