የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት ይበልጥ እንዲገለጥ ትልቅ ትምህርት የሰጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊነት ይበልጥ እንዲገለጥ ትልቅ ትምህርት የሰጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል።…