የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸደቀ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ ሀገርን በጋራ ለማፅናት እና የሕዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ጸድቋል። የጋራ መግባቢያ ሰነዱ ዓላማ በመተማመን ላይ የተመሠረተ ተጠያቂነት እና ዘላቂነት ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል የአልሸነፍ ባይነት መንፈስን አጎናጽፎ የሉዓላዊነት ትግልን ያቀጣጠለ ነው – ርዕሳነ መስተዳድሮች Melaku Gedif Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓልን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 334 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከየካቲት 14 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 248 ሚሊየን ብር የገቢ እና 86 ሚሊየን ብር የወጪ ኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድል ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የዓድዋ ድል በኅብረብሔራዊ አንድነት የተገኘ ታላቅ ፍሬ፤ በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት ክቡር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ይከናወናል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሒደት ብሔራዊ ጥቅምን ባስጠበቀ መልኩ ለማከናወን በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት በፈረንጆቹ መጋቢት 19 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢ ትርክቶችን ከማስረጽ ረገድ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ ተከናውኗል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትንና እህትማማችነትን የሚገነቡ ገዢ ትርክቶች እንዲሰርጹ በማድረግ ውጤታማ የሕዝብ ግንኙነት ሥራ መከናወኑን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ። የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ሳይንስ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሕክምና ሳይንስ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 197 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 153 በሜዲካል ዶክትሬት፣ 21 በጥርስ ሕክምና እና 23 ተማሪዎች ደግሞ በአኔስቴዥያ ዲግሪ ትምህርታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ስልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የስልጠና ማዕከል ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አህጉር የስልጠና ማዕከልን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ሲያደርግ የነበረው ጥረት በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉን የልማት አቅምና ጸጋ መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የቀጣይ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና 72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ ግሪድ በጸሃይ ኃይል ማመንጫ 3…