Fana: At a Speed of Life!

ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አለ። 14ኛ ሀገር አቀፍ የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ የሁሉም ክልሎች የዘርፉ ኮሚሽነሮች በተገኙበት በጅማ ከተማ…

የአቶ ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ ዳውድ ሙሜ በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ሕይወታቸው…

በክልሉ በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተደረገ የግብርና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ በርካታ ወረዳዎች አዳዲስ ምርቶችን ማምረት ጀምረዋል። በክልሉ በተለያዩ ዞኖች የሚገኙ በርካታ ወረዳዎች ከዚህ በፊት የማያመርቷቸውን የጥራጥሬ፣ የሰብል፣ የፍራፍሬ እና…

አዋሽ ባንክ ከ125 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ በሐምሌ ወር ከ125 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞቼ አቅርቤያለሁ አለ፡፡ ባንኩ የደንበኞቹን ፍላጎት ከሟሟላት ጎን ለጎን በሀገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ገልጾ፥ የውጭ ምንዛሪ እጥረትን…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ልዑክ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል። በተለያዩ መድረኮች በተካሄዱ ውይይቶች ስለኮሚሽኑ የእስካሁን የስራ እንቅስቃሴ እንዲሁም በትግራይ ክልል ምክክር በሚጀመርበት ሁኔታ ላይ…

እቅዶች ተዘጋጅተው መደበኛ አሠራሮች በመተግበራቸው የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እቅዶች ተዘጋጅተው በየጊዜው እየተገመገመ መደበኛ አሠራሮች እየተተገበሩ በመምጣታቸው የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት ሰብሳቢ አቶ ፍቃዱ ተሰማ። የብልጽግና ወረዳ የ2017 በጀት…

የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ ቁርጠኝነትና ቅንጅት አቅም ማሳያ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ የቁርጠኝነትና የቅንጅት ታላቅ ምሳሌ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የጣናነሽ ፪ ከጅቡቲ ዶራሌ ወደብ እስከ ባሕር ዳር የተደረገው ጉዞ እልህ አስጨራሽ ጥረት፣…

አዲስ አበባን ከታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማዋን ከታሪኮቿ ጋር እያጣጣምን ዘመናዊ ከተማ እያደረግናት እንገኛለን አሉ፡፡ ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት 4 ኪሎ ፕላዛን፣ 4 ኪሎ የገበያ ማዕከልን እና መኪና ማቆሚያን መርቀው ለአገልግሎት…

የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የህብረተሰቡን የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ እያሳደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን "የጽዱ ኢትዮጵያ" ንቅናቄ ህብረተሰቡ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ያለውን ግንዛቤ እያሳደገ ነው አለ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል እናድርግ" በሚል መሪ ሀሳብ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከዳያስፖራው ማህበረሰብ አጀንዳ ማሰባሰብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበይነ መረብ አማካኝነት በአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ማሰባሰብ ጀምሯል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ በተደረገው ውይይት ከግብፅ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…