Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ለእንግዶች ክፍት ሆኗል። የስዕል አውደ ርዕዩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መክፈታቸውን…

ከ312 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት 312 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የገቢዎች…

ኢትዮጵያና ቻይና ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር ሁለቱ ሀገራት ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ ወ/ሮ…

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን…

ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መከላከልና ምላሽ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ…

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ መዳረሻ ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ያንግ ይሃንግ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…

ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት መሠረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በክልል ደረጃ የብልጽግና ፓርቲ…

በሉቱኒያ በደረሰ የጀት መከሰከስ አደጋ የሰው ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሉቱኒያ በደረሰ የጀት መከሰከስ አደጋ የአንድ ሰው ሕይዎት ሲያልፍ በሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ ቦይንግ 737-400 የጭነት ጀት ከጀርመኗ ሌፕዚሽ ከተማ ተነስቶ ሉቲኒያ ቪልኒየስ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ እየተቃረበ በነበረበት…

ዓለም አቀፍ የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በድሬዳዋ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን "የሴቷ ጥቃት የኔም ነው፤ ዝም አልልም" በሚል መሪ ሃሳብ በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በመር ሐግብሩ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት ም/አፈ-ጉባዔ ዛሐራ…

ተመድ ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያ ለቀጣናው ብሎም ለዓለም ሰላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የተመድ ረዳት ዋና ጸሀፊ እና በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ ዶ/ር ገለጹ። የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም…