Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት እንዳለ በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የሀገር ውስጥ የምርምር አቅም እንዲጠናከር በማድረግ በተለያዩ የሥነ-ምድር…

ችግሮችን ለመቋቋም የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ውጤት እያመጡ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተረጂነት አስተሳሰብን በማስወገድ ችግሮችን በራስ አቅም ለመቋቋም መተግበር የተጀመሩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችና የሪፎርም ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት…

ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች መሳተፋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን ማከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀናትና የተሟላ…

2 ሺህ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ተገንብተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ሺህ የሚሆኑ መካከለኛ ደረጃ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች መገንባታቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለፁ። ባለፉት ስድስት ዓመታት ከ10 ሺህ በላይ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች እድሳት መከናወኑን ጠቅሰው፤…

የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሥራን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ግጭትን የመከላከልና የሰላም ግንባታ ሥራዎችን እንደሚደግፍ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት ጉዳዮች ማስተባበሪያ አስታውቋል፡፡ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት…

አዲስ አበባ በዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አባል በሆነችበት የዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን የ2025 ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው። ጉባዔው እየተካሄደ የሚገነው በቻይና ሆንግ ኮንግ ከተማ ነው፡፡ በዚሁ ጉባዔ ላይም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የባንኮችን የቁጠባ አቅም ማሳደጉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሪ ግኝትንና የባንኮችን የቁጠባ አቅም ማሳደጉን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ዘርፍ ስኬታማ ሀገራዊ የፖሊሲ ለውጥ መሆኑን የገለጹት አቶ አቤ÷ ገበያ…

ኢትዮ ኮደርስ ወደ ብልፅግና የምናደርገውን ጉዞ ለማሳካት ትልቅ ሚና አለው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ወቅቱን የዋጀ ዜጋ በመፍጠር ወደ ብልፅግና የምናደርገውን ጉዞ ለማሳካት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ክልላዊ አፈፃፀም ግምገማ እና የንቅናቄ…

ቄራዎች ድርጅት ለትንሣዔ በዓል የእንስሣት ዕርድ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በዋናው ቄራ እና አቃቂ ቅርንጫፍ ቄራ 6 ሺህ 500 እንስሣት ለዕርድ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ። ለዕርድ እንደሚቀርቡ ከሚጠበቁት እንስሣት መካከልም 4 ሺህ በሬዎች እንዲሁም 2 ሺህ 500 ያህሉ በግ እና…