Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ብሪታኒያ ሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ብሪታኒያ የሁለትዮሽ እና ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በፈተናዎች…

የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት አፈፃፀም 48 ነጥብ 5 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክትን እስከ ሐምሌ ወር ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፕሮጀክቱ የሳይት ሥራ አስኪያጅ ቴዎድሮስ ጋሻው እንዳሉት÷ ጣቢያው 14 ባለ 33 ኪሎ ቮልት ወጭ…

ቶዮ ሶላር በሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ60 ሚሊየን ዶላር የተለያዩ ሶላር ፓኔሎችን ለማምረት የገባው የጃፓኑ ቶዮ ሶላር ኩባንያ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…

የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል ብራዚሊያ በተካሄደው የ2025 የመጀመሪያው የብሪክስ ሼርፓስ ስብሰባ ተጠናቅቋል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በስብሰባው መካፈሉ ይታወቃል፡፡ የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ብራዚል…

ለሽብር ተግባር መሰናዳት በሚል ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ወንጀል መሰናዳት የወንጀል ክስ የቀረበባቸው 13 ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ፡፡ የግራ ቀኝ ማስረጃ መርምሮና አመዛዝኖ በ13 ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ፤ የሕገ መንግሥትና በሕገ መንግሥት…

የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡…

ብልጽግና ፓርቲ ላሳለፋቸው ውሳኔዎች ስኬት ሁሉም እንዲተባበር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ2ኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳላፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በውጤታማነት ተፈፅመው ለሀገር ተገቢውን ፋይዳ እንዲያስገኙ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ…

ኢትዮጵያ በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አሥተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አሥተዳደር ባለስልጣን የምስረታ የሚኒስትሮች መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የጅቡቲ መሠረተ-ልማት እና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ሀሰን ሀሙድ፣ የደቡብ…

በቱሪዝም ዘርፍ የገበያ ፍላጎትና የሰው ኃይል አቅርቦት ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በሁለቱ ተቋማት መካከል በትብብር በሚከናወኑ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በዚህም በቱሪዝም ዘርፍ ያለው የሥራ ገበያ ፍላጎት እና የሰለጠነ የሰው ኃይል አቅርቦት ጋር…

የጠ/ሚ/ጽ/ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡ የሱፐርቪዥን ቡድኑ በኢንስቲትዩቱ የበለፀጉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የቴክኖሎጂ ሥራዎችን የገመገመ ሲሆን፤ በተቋሙ የተለያዩ…