በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ በህዝብ ተሳትፎ ከ374 ሚሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ 'ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ ፣ለላቀ የትምህርት ጥራትና ውጤት' በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።…