ስፓርት መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ፍፁም…
ስፓርት ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደገ Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሀ" እየተሳተፈ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ዛሬ በጅማ ስታዲየም ጨዋታውን ያደረገው ጋሞ ጨንቻ ቡራዩ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም…
ቢዝነስ በነጻ የንግድ ቀጣናዎች የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ sosina alemayehu Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነጻ የንግድ ቀጣናዎች ውስጥ ተሰማርተው ግብዓቶችንና ምርቶችን ለገበያ በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቅዷል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ÷ የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪ ልማትን ወደኋላ…
ፋና ስብስብ ፌዴሬሽኑ የአካል ጉዳተኞችን የምርጫ ተሳትፎ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት ይገባል አለ Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካል ጉዳተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሁሉም ሒደቶች ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትብብር መስራት ይገባል አለ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን፡፡ የፌዴሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አባይነህ ጉጆ እንዳሉት ÷ የአካል ጉዳተኞች በቅድመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ለማስፋፋት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላትን ይበልጥ ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች እንዳሉት÷ በመዲናዋ ብቁ፣ ተወዳዳሪ፣ ጤናማ እና በሥነ ምግባር የታነጸ ዜጋ ለማፍራት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በየትኛውም ማስፈራሪያና ዛቻ አትንበረከክም – የሀገሪቱ ፓርላማ Melaku Gedif Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ወደቦች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚዘጉ ይፋ አድርገዋል፡፡ አሜሪካና ኢራን የመካከኛው ምስራቅ ጦርነትን ለማስቆም ከ47 ዓመታት በኋላ በፓኪስታን ያካሄዱት የፊት ለፊት የሰላም ውይይት ያለስምምነት መጠናቀቁ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ… Adimasu Aragawu Apr 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ሊድስ ዩናይትድን ያስተናግዳል። ሊጉ ለሀገራት ጨዋታ ከመቋረጡ በፊት የመጨረሻ መርሐ ግብሩን በአቻ ውጤት ያጠናቀቀው ማንቼስተር ዩናይትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአፍሪኤግዚም ጋር ያላትን ትብብር የሚያጠናክር ምክክር ተካሄደ Mikias Ayele Apr 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪኤግዚም) ጋር ያላትን ትብብር በምታጠናክርበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሂዷል። የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከአፍሪኤግዚም ፕሬዚዳንት ጆርጅ…
ፋና ስብስብ ትንሣኤ በምስራቅ አውሮፓ … Mikias Ayele Apr 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢየሱስ ክርስቶስ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ የተነሳበት የትንሣኤ በዓል በምስራቅ አውሮፓ ሀገራት በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከምስራቅ አውሮፓ ሀገራት መካከል ከአጠቃላይ ህዝባቸው 61 በመቶ የሚሆነው የኦርቶዶክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ በዓል አከበሩ Mikias Ayele Apr 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ሠራተኞች ሠራተኞች ጋር ማዕድ በመቋደስ የትንሣኤ በዓልን አክብረዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በአዲስ አበባ እውን እየሆኑ ባሉ…