Fana: At a Speed of Life!

የሚዲያዎችን ትኩረት የሳበው የባህል እና ኪነ ጥበብ ቡድን…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ቤጂንግ የኢትዮጵያን ባህል እና ኪነ ጥበብ ስራዎችን እያቀረበ የሚገኘው ኪን ኢትዮጵያ ቡድን የዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት አግኝቷል። ቡድኑ "የኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ የኢትዮጵያን ባህል እና የኪነ ጥበብ ስራዎችን…

በኦሮሚያ ክልል ከ200 ቢሊየን ብር በላይ የሚያስመዘግቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ይስተናገዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ200 ቢሊየን ብር በላይ የሚያስመዘግቡ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ይስተናገዳሉ። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሀይሉ አዱኛ የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤…

ሕዳሴ ግድቡ ወደ ኢንዱስትሪ የሚደረገውን ጉዞ ያሳልጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኃይል እያደገ ላለው የኢንዱስትሪ ዘርፍ የኃይል ፍላጎት ምላሽ በመስጠት ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ የምታደርገውን ጉዞ ያሳልጣል አሉ ምሁራን፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ የነበራቸው ምሁራን፤ ከግድቡ የሚመነጨው…

አዲስ አበባን ዲጂታል፣ ዘመናዊና ምቹ ከተማ ለማድረግ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚሰጡ አገልግሎቶች ዘመኑን የዋጁ፣ ፍትሃዊና ቀልጣፋ እንዲሆኑ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አዋሌ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በመዲናዋ የሚሰጡ የመንግስት…

በአዳባ ወረዳ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ልዩ ስሙ ጋራ ወሻ በተባለ አከባቢ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ 10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የወረዳው የትራፊክ ደህንነት ኃላፊ ኢንስፔክተር ሀሽም ኢልሚ ለፋና ዲጅታል እንዳሉት፥ በአደጋው ከሟቾች…

በአማራ ክልል ከ880 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 55 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ታቅዶ አስካሁን ከ880 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በቢሮው የተፈጥሮ ሐብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለአለም…

ኢትዮጵያ የወደብ አማራጮች ያስፈልጋታል – ዓለም አቀፍ ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወደብ አማራጮች ያስፈልጋታል አሉ ዓለም አቀፍ የምጣኔ ኃብት ባለሙያዎች። በአሜሪካ ሳውዘርን ኮኔቲከት ስቴት ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ኃብት መምህራን ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ጠንካራ ትብብር…

አርሰናል ክሪስቲያን ሞስኬራን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል ወጣቱን ስፔናዊ ተከላካይ ክሪስቲያን ሞስኬራ ከቫሌንሲያ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የሰሜን ለንደኑ ክለብ ለ21 ዓመቱ ተጫዋች 13 ሚሊየን ፓውንድ መነሻ የዝውውር ሂሳብ ይከፍላል፡፡ ክሪስቲያን ሞስኬራ በመድፈኞቹ ቤት ለአምስት ዓመት…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ቋሚ የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዷል። የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ቶሎሳ አጃማ እንዳሉት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የሥራ ዕድል…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በፓኪስታን በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘በመትከል ማንሠራራት’ የ2017 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በፓኪስታን ኢስላምአባድ በይፋ ተጀምሯል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሀገሪቱ የምግብ ደህንነትና ምርምር ሚኒስቴርና ብሄራዊ የግብርና ምርምር ማዕከል ጋር በመተባበር…