Fana: At a Speed of Life!

በወላይታ ሶዶ የሕዝብ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ኦርዲን በድሪ፣ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ መሥተዳደርና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል…

በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ "ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ሃሳብ ህዝባዊ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ…

በአርባ ምንጭ ከተማ ሕዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ኮንፈረንስ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኮንፈረንሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እና የምክር ቤት አባላት ተገኝተዋል፡፡ ሀገር አቀፍ የሕዝብ…

በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ በኦሮሚያ ክልል በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት አስተባባሪ አዲሱ አረጋ፣ የምስራቅና…

በመዲናዋ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል። በዚህም መሠረት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የሕዝብ ኮንፈረንስ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዳሬ ሰላም ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብተዋል። አቶ ተመስገን ወደ ዳሬ ሰላም ያቀኑት ለ3ኛ ጊዜ በሚካሔደው የጂ-25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት ጉባዔ ላይ ለመካፈል ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የአህጉሩ ቀዳሚ ቡና…

ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ለማስገባት ሲባል የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ መግዛት አይቻልም – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እጅ ጠምዝዞ ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ ለመግዛት መሞከር ፈጽሞ እንደማይቻል የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፤…

የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪት እንዲሰፋ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪቱን እንዲያሰፋ ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጊልስ…

ለ19 የአገልግሎቱ የክልል ቅርንጫፎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እና አጋሮች (ግሎባል ፈንድ፣ አፍሪካ ሲዲሲ እና ጋቪ) ድጋፍ የተገዙ 62 ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 19 የክልል ቅርንጫፎች ተሰጡ። ተሽከርካሪዎቹ የሕክምና…