Fana: At a Speed of Life!

ለደቡብ ወሎ ዞን 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለተለያዩ ወረዳዎች 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ደሴ ቅርንጫፍ ከእንግሊዝ መንግስት ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ ዞን ለተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ ጤና ተቋማት 10 ሚሊየን ብር…

የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየው የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባ ት ዛሬ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ የሚሰጠው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች ሲሆን÷ በትምህርት፣ በጤና ተቋማት እና በጊዜያዊ የክትባት መስጫ…

የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ባቀድነው አቅጣጫ መሠረት በውጤታማነት እየተተገበረ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የተትረፈረፈ የምግብ ምርት ለማምረትና…

የሀገራዊ ምክክር ባለቤት ማን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቡድኖች፣ በመንግስት እና በፖለቲካ ሀይሎች መካከል ለተፈጠሩ የሀሳብ ልዩነቶች በውይይት መፍትሔን ለማበጀት የሚከናወን ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በሀሳብ መሪዎች፣ በፖለቲካ ከዋኞች እንዲሁም በሌሎች…

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን የሩብ ዓመት አፈፃፀም ለመገምገም አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የፓርቲውን የ2017 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ለመገምገም አሶሳ ከተማ ገብተዋል። አመራሮቹ አሶሳ ሕዳሴ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳና የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ…

እስራኤል የሂዝቦላህን ዋና ቃል አቀባይ መግደሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር የሂዝቦላህ የሚዲያ ሃላፊ የሆነውን ሞሃመድ አፊፍ ሰይድን መግደሉን አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር በማዕከላዊ ቤሩት እና በሰሜን ጋዛ የሚፈጽመው የአየር ጥቃት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመላክቷል፡፡ ጦሩ በዛሬው ዕለት…

“አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ በዓድዋ ሲኒማ ተመርቋል፡፡ ፊልሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበተ ነው የተመረቀው፡፡…

በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር የለም – የመከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር አለመኖሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷የኢፌዴሪ አየር ሃይል ካሉት "ቤዞች" አንደኛው ምድብ የሆነው ባህርዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድብ…

አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ በዘጠኙ ወረዳዎች የሚካሄዱ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ገምግመዋል። አቶ ኦርዲን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በቀጣይ የኮሪደር ልማቱ በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት እንዲከናወን…

ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሃዋሳ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ምልከታ አድርገዋል። በጉብኝታቸውም በሃዋሳ ከተማ እየተሰራ…