ቢዝነስ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም እና በቴክኒክ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ኤስ ጂ አውቶሞቲቭ ግሩፕ እና ሚስተር ሉታ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ናቸው፡፡…
ስፓርት ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን በጄክ ፖውል ተሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ አሜሪካዊ የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ጄክ ፖውል ጋር ባደረገው ግጥሚያ ተሸንፏል፡፡ ታይሰን ዛሬ ማለዳ ያደረገው ግጥሚያ ራሱን ከፕሮፌሽናል ውድድር ካገለለ ከ19 ዓመታት በኋላ የተከናወነ ነው፡፡ የግጥሚያውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወባ በሽታ የመከላከል ጥረትን የሚደግፍ መድሃኒት ከቻይና ይገባል ተባለ Melaku Gedif Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ኤይድ ፕሮጀክት በኩል ድጋፍ የተደረገ የወባ መድሃኒት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቻይና ኤምባሲ ሚኒስትር ካውንስል ዶ/ር ያንግ ዪሃን ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የሚደረገው የቅድመ ዝግጅት ሥራ ተገመገመ Mikias Ayele Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ዝግጅት አስተባባሪ ብሔራዊ ኮሚቴ ሁለተኛ ዙር የዝግጅት ሥራ አፈጻጸም ግመገማ አድርጓል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መስሪያ ቤት መገኛ እና አስተናጋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከተቋማት ጋር በትብብር መስራቱን እንደሚቀጥል ገለፀ Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ማህበረሰባዊ ለውጥ ለማምጣት ከተቋማት ጋር በትብብር መስራቱን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ፋና እና ኤፍ ኤች አይ 360(FHI_360 ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) በትብብር ያዘጋጁት ከጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአክስቱን ልጅ በሸኔ ታግቷል በማለት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገና ከወላጆቹ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የአክስቱን ልጅ በሸኔ ታግቷል በማለት ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረገና ከወላጆቹ ገንዘብ የተቀበለው ግለሰብ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ዐቃቤ ሕግ ያዕቆብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ የሥራ ርክክብ አደረጉ amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን እና የአዲስ አበባ ከተማ መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለስልጣን የሥራ ርክክብ ፈጸሙ። በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የአዳስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንና ዋና ዳይሬክተር ሙዲን ረሻድ (ኢ/ር)፤ የመንገድ ዳር መብራቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለገሱ Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለግሰዋል። ሠራተኞቹ ደም መለገስ የሰውን ሕይወት መታደግ መሆኑን ገልጸው፤ ሠራተኞቹ ኅብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉን በማዳበር ለወገኑ አለኝታነቱን በተግባር እንዲያሳይ ጠይቀዋል።
ስፓርት ፖል ፖግባ በ2025 ወደ ሜዳ ይመለሳል Mikias Ayele Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው አማካይ ፖል ፖግባ ከቅጣት መልስ በፈረንጆቹ 2025 ወደ እግር ኳስ ሜዳ እንደሚመለስ ተገለፀ፡፡ የ31 ዓመቱ አማካይ ከማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ጁቬንቱስ ካቀና በኋላ የተከለከለ ንጥረ ነገር ተጠቅሞ መገኘቱን ተከትሎ ለአራት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአሜሪካ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛን አነጋገሩ Mikias Ayele Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ቶም ፔሪሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በሱዳን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲቋጭ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ…