Fana: At a Speed of Life!

ፀሐይ-2 አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት አከናወነች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአየር ኃይል የተሰራችው ፀሐይ - 2 የስልጠና አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ማከናወኗ ተገልጿል፡፡ ፀሃይ -2 አውሮፕላን ለበረራ ማሰልጠኛ እና ለሌሎች አገልግሎት መዋል የምትችል ሲሆን÷ የተሰጣትን ግዳጅ በብቃት…

የሰላም ጥሪን ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በዚህ መሰረትም፡- 1. አቶ ያደሳ ነጋሳ--------- በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ…

ኔዘርላንድስ ከኢትዮጵያ ጋር የሁለትዮሽና ባለብዙ ወገን ግንኙነቷን እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን በኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የባለብዙ ወገን ድርጅቶችና የሰብዓዊ መብቶች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ማርክ ዘለንራት ጋር መክረዋል። ውይይቱ ለጋራ ጥቅም በሁለትዮሽ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ትብብር ማሳደግን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ 2017 ዓ.ም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ 2017 ዓ.ም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ ሚኒስትሮች፣ የክልል የኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ የዘርፉ ባለድርሻ…

ኢትዮጵያ 2ኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሐምሌ ወር በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ስርዓት ጉባዔ ለማስተናገድ በተጀመሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ…

”ንብረታችሁ ሊወረስ ነው” በማለት አስፈራርተው ገንዘብ ሲቀበሉ የተያዙ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንብረታችሁ ሊወረስ ነው በማለት ባለሃብቱን አስፈራርተው በቼክ ገንዘብ ሲቀበሉ በፀጥታ አካላት ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በብሔራዊ መረጃ ደህንነትና በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት ተጠርጣሪዎቹ አዲሱ የንብረት ውርስ…

150 ሺህ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 150 ሺህ የሚደርሱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በአጠቃላይ የትምህርት ልማት ዘርፍ…

ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አሊሰን ብላክበርን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ…

አምባሳደር እሸቴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር አቅርበዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር እሸቴ ከንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር ጋር በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና ባለብዙ ወገን…

ፌደራል ፖሊስ በፎረንሲክ ምርመራ ከ358 ሰነዶች ውስጥ 73 በመቶዎቹ ሀሰተኛ መሆናቸውን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ358 ሰነዶችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ባካሄደው የፎረንሲክ ምርመራ 73 በመቶዎቹ ሀሰተኛ መሆናቸውን አረጋግጧል፡፡ ተቋሙ ባለፉት 6 ወራት 191 የወንጀል ጉዳዮች እና 167 ከፍታብሔር ጋር የተያያዙ የምርመራ…