የሀገር ውስጥ ዜና የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር የመልሶ ልማት ስራዎችን ተመልክተዋል። በጁገል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር መከሩ Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ከሆኑት ማርያም ሳሊም ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ውይይቱ ፍሬያማ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡ ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡ ከሽልማቱ በኋለም አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ተመራጭ መዳረሻ ለማድረግ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ተመራጭ የጎብኚ መዳረሻ ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ የቱሪስት እና የኮንፈረንስ ቪዛዎች ላይ እስከ 25 በመቶ ቅናሽ መደረጉ የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማበረታታት በ2016 ዓ.ም…
ቢዝነስ የጨው ንግድ ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሞኖፖሊ አሠራር ተጋልጠው ከቆዩ ምርቶች መካከል ጨው አንዱ መሆኑን እና በዘርፉ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በሀገራችን የንግድ ስርዓት ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች አንዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ያካሄደችውን ዴሞክራሲዊ ምርጫ አደነቀች ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሶማሊላንድ ከትናንት በስቲያ ላካሄደችው ሰላማዊና ዴሞክራሲዊ ምርጫ ለመንግሥቷ እና ሕዝቧ ያላትን አድናቆት ገለጸች፡፡ የሶማሊላንድ የምርጫ ኮሚሽን ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ፍትሐዊ ምርጫ ማካሄዱን በመጥቀስ ለዚህም ያላትን አድናቆት…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሪደር ልማት ሶስቱ ዓላማዎች… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ Amare Asrat Nov 15, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=qHy4zYAeOMA
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የቻይና ሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ዢ ያንጁን በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት በደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማስፋፋት ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ ከተማ የኢንዱስትሪ ልምድ ማሰራጫ መድረክ ላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት የተመራ ልዑክ የአዲስ አበባ ፖሊስን እየጎበኘ ነው Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት ሺ ያንጁን የተመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ፖሊስ የስራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በጉብኝቱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባደር ሺን ሀይን፣ የቤይጂንግ ከተማ ፖሊስ ኃላፊ ጃኦ ጃንሺን እንዲሁም የሪፐብሊኩ ከፍተኛ የስራ…