የኃይማኖት ተቋማት ፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት አለባቸው – ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ለዓለም ፈተና እየሆነ ያለውን የፅንፈኝነትና የመከፋፈል እሳቤን ለማስወገድ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ተናገሩ።
የሰላም ሚኒስቴር በተባባሩት አረብ ኢምሬቶች ከሚገኘው ከመሐመድ ቢን…