የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ከወልድያ ከተማና ከሰሜን ወሎ ዞን የመንግሥት ሠራተኞችና የቡድን የሥራ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማደጉ ተገለጸ Shambel Mihret Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት የ73 በመቶ የነበረውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማሳደጉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ጥላሁን ሽመልስ÷ በ2016 በጀት ዓመት 900 የሚሆኑ የውሀ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ36 ሰዎች ህይወት አለፈ Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ኡታራክሃንድ ግዛት በደረሰ የትራፊክ አደጋ ቢያንስ 36 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በሰሜናዊ ኡታራክሃንድ ግዛት 44 ሰዎች አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተገልብጦ ወደ ገደል በመግባቱ በርካቶች ሲቆስሉ 36 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ከኳላላምፑር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን እና ኳላላምፑር ከተሞችን ግንኙነት በይልጥ አጠናክረን ለማስቀጠል እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች “በማሌዥያ ጉብኝታችን የኳላላምፑር ምክትል ከንቲባ ኢስማዲ ቢን ሳኪሪን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ምርጫ Shambel Mihret Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምርጫ ለሀገሪቱ ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ግምት ተሰጥቶት የብዙዎችን ትኩረት ይስባል። ሰዓታት የቀሩት የአሜሪካ ምርጫ ካማላ ሀሪስና የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብርቱ ፉክክር እያደረጉበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በአርባ ምንጭ ከተማ 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚሁ ወቅት ተቋማቸው ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ‘ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ ደንበጫ፣ አዳርቃይ፣ ማንኩሳ፣ መልጡለ ማሪያም፣ አምባ ጊዮርጊስ እና ደጀን ከተሞች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ተቋማት የሚወልዱ እናቶች ቁጥር 74 በመቶ መድረሱ ተገለፀ Feven Bishaw Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት የወሊድ አገልግሎት ያገኙ እናቶችን 74 በመቶ ማድረስ መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የሴቶች የልማት ህብረት አደረጃጀትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ በወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ዙሪያ የሚመክር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ በከተማ አስተዳደሩ ከአራቱም ክፍለ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና የውኃ ሀብታችንን በብቃት ስንመራ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ብልጽግና የምንደግፍበት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን Feven Bishaw Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃ ሀብታችንን ስንጠብቅና በብቃት ስንመራ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የጎረቤት ሀገራትን ጭምር መረጋጋትና ብልጽግና የምንደግፍበት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው…