አየር መንገዱ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል፡፡
አየር መንገዱ ከኤር ባስ ኩባንያ የሚረከበው ”Ethiopia Land of Origins” በሚል መጠሪያ…