Fana: At a Speed of Life!

በነፃ ንግድ ቀጣናው ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርት ማስገባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጣና በሎጂስቲክና ንግድ ዘርፍ ለመሰማራት ፈቃድ የወሰዱ ባለሃብቶች ምርቶቻቸውን ከጅቡቲ ማስገባት ጀምረዋል፡፡ በዘርፉ ለመሰማራት ፍቃድ ከወሰዱ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች መካከል ምሃን ትሬዲንግ የተሰኘ ኩባንያ ከጅቡቲ…

የዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ግብርና ፍኖተ ካርታ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፍኖተ ካርታውን ግብርና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲሆን÷እስከ ፈረንጆቹ 2032 ድረስ…

ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በእስራኤል-ጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነት ዙሪያ ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትና ኢራን ጉዳይ ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ መሪዎቹ ዛሬ ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ትራምፕ ውይይቱን አስመልክተው ባነሱት ሃሳብ…

የእንስሳት በሽታ በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ መፍታት ይገባል-ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳት በሽታ በእንስሳት ተዋፅዖ ውጤቶች ምርታማነትና በዜጎች ጤናማ አኗኗር ላይ ያለውን ቀጥተኛ ተጽዕኖ በመረዳት ችግሩን በጋራ ትብብር ልንሻገረው ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ በተጨማሪም  በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል።…

1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ዳፕና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ወደብ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 1 ሚሊየን 100 ሺህ ኩንታል ዳፕ እና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ተከትሎም እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ የተጓጓዘው…

የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ''የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር'' በሚል መሪ ሐሳብ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወላይታ ሶዶ…

ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም ስኬትን ያፋጥናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም በክልሉ የታቀዱ ስራዎች እንዲሳኩ በማድረግ በኩል ፋይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና…

በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት 9 ሰዓት በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን…

ባንኩ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላከተ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የብድር አሰጣጥና አጠቃቀም ስርዓት ላይ ከፌደራል ኦዲተሮች፣ ከልማት…