Fana: At a Speed of Life!

አቶ አወል የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በክልሉ ለሚከናወነው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የቅድመ ዝግጅት…

ሩሲያውያን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍስሐ ይታገሱ (ዶ/ር) በሩሲያ ሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ ነገ በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ…

በአረንጓዴ ዐሻራ ላይ በንቃት መሳተፍ የኅልውና ጉዳይ ነው – ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር የተጎዱ ሥነ-ምኅዳሮችን መልሶ በማልማት የአካባቢ ደኅንነትን ለመጠበቅ ሚናው የጎላ በመሆኑ ሕዝቡ በንቃት እንዲሳተፍ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ነገ በሀገር አቀፍ ደረጃ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት እንዲጠናከሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሕጻናትን ሕይወት ለመለወጥ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከ “Children's Investment Fund Foundation” ዋና ዳይሬክተር ኬት ሃምፕተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

የተለያዩ የግብርና ምርቶች ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገበያውን ለማረጋጋት እየተከናወነ ባለው ሥራ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ የተለያዩ የግብርና ምርቶች መግባታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዚሁ መሠረትም 8 ሺህ 156 ኩንታል ጤፍ፣ 9 ሺህ 12 ኩንታል ገብስ፣ 7…

ለውጭ ሀገራት ከሚቀርብ የኃይል ሽያጭ 300 ሚሊየን ዶላር ለማግኘት አቅጃለሁ – ተቋሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት ለውጭ ሀገራት የሚቀርበውን ኃይል ሽያጭ ተደራሽነት በማስፋት 300 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 20 ሺህ 522 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ከውኃ፣ ከንፋስና…

ኢትዮጵያና ኬኒያ በሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን ለማጠናከር አቅጣጫ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬኒያ የመረጃ ተቋማት በድንበር አካባቢ እና በኬኒያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድን አመራሮችና ታጣቂዎች ላይ የጀመሩትን ኦፕሬሽን አጠናክረው ለመቀጠል አቅጣጫ አስቀመጡ፡፡ በኬኒያ የመረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ኑረዲን…

መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሁሉን አቀፍና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚንስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ሕብረት እና በቻይና…

የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት ይገባል- ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን ተደራጅተው የሕዝቡን ሰላም የሚያውኩ የሽብር እና ፅንፈኛ ቡድኖችን ለመቆጣጠር በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አሳሰቡ፡፡ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ…