ከተሞች የብልፅግና ተምሳሌት እንዲሆኑ ነዋሪዎች መትጋት አለባቸው- አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ ነዋሪዎች በባለቤትነት ስሜት ሊሰሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በተገኙበት በዎላይታ ሶዶ ከተማ የከተሞች የልማትና የመልካም…