የሀገር ውስጥ ዜና ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር የአሸናፊነት ኃይል ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝኃነት አብሮነትን የሚያጠናክር መልካም ዕድልና በመተማመን ለመኖር የሚያስችል የአሸናፊነት ኃይል ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር ሐመድ እድሪስ። "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን በማስመልከት የፓናል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብር ቀን ሰላም፣ አንድነትና አብሮነትን ለማጠናከር የላቀ ፋይዳ አለው – አቶ ኦርዲን በድሪ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን ዘላቂ ልማት፣ ሰላም፣ አንድነትና አብሮነትን አጠናክሮ ለማስቀጠል የላቀ ፋይዳ ይኖረዋል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤዎቹ በሰላም እንዲካሄዱ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የፌደራል ፖሊስ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄዱት 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እና የአፍሪካ-ካሪቢያን የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው 2ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ረጅም ዘመናትን በተራመደ የታሪክ ዐሻራ የተሠራን የኅብር ሸማ ነን – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ረጅም ዘመናትን በተራመደ የታሪክ ዐሻራ የተሠራን የኅብር ሸማ ነን አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው ዕለት እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ጃሎ እና የጅቡቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አብዱልቃድር አዲስ አበባ ገብተዋል። የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በቦሌ ዓለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለልዑካኑ አቀባበል አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡- Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 የኅብር ቀን ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ ኢትዮጵያ በብዙ ጸጋዎች የተሞላች ሀገር ናት፡፡ እነዚህ ጸጋዎቿ የተለያዩ ሳይሆኑ ልዩ ልዩ ናቸው፡፡ የባህል፣ የቋንቋ፣ የታሪክ፣ የሥልጣኔ፣ የእምነት፣ የጾታ፣ የአመለካከት፣ ወዘተ. ብዝኃነት ያለንን የጸጋ ብዛት የሚያመለክት ነው፡፡ ብዝኃነት የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ እና ዐቅም ነው” Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ እና ዐቅም ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የኅብር ቀንን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ ብዝኃ ማንነት ደምቃ፣ ፀንታና ታፍራ የኖረች፣ ብዝኃ…
ቢዝነስ በባህርዛፍ የተያዘ መሬትን ወደ ፍራፍሬ ልማት የመቀየር ውጤታማ ተሞክሮ … Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በባህርዛፍ የተያዙ ለም መሬቶችን ወደ ፍራፍሬ ልማት በመቀየር አበረታች ውጤት እየተመዘገበ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሽኝት ተደረገለት Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የርምጃ ውድድርን ጨምሮ ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የምትካፈል ይሆናል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክር ኮሚሽኑ በካናዳ አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው Abiy Getahun Sep 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አጀንዳ ለማሰባሰብ ያዘጋጀው መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የኮሚሽኑ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ስላሴ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ እኛ…