Fana: At a Speed of Life!

በኢጋድ አባል ሀገራት የአፈር ለምነትን በማሻሻል ምርታማነትን ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ የአፈር ለምነትን በማሻሻል ምርታማነትን ለማሳደግ በቁርጠኝነትና በትብብር ይሰራል አለ፡፡ የኢጋድ የአፈር ማዳበሪያና የአፈር ለምነት እንክብካቤ…

የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ2017 ጠቅላላ ምርጫ በሕዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሳትፎ ተጠናቅቋል – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ2017 ጠቅላላ ምርጫ በሰላምና በሕዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሳትፎ በመጠናቀቁ ሰላም ሚኒስቴር ለዕምነቱ ተከታዮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ በሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በ2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የታንዛኒያ ም/ፕሬዚዳንት ፍሊፕ ኢዝዶሪ ምፓንጎ (ዶ/ር) እና የሊቢያ የፕሬዚዳንሻል ም/ቤት…

የኅብር ቀን በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኅብር ቀን እና የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የተለያዩ ሁነቶች ተከናውነዋል፡፡ "ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሃሳብ በተዘጋጀው መርሐ ግብር በሪያድና አካባቢው የሚኖሩ ኢዮጵያዊያንና…

ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመርጠዋል፡፡ የ2017 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (የመጅሊስ) ምርጫ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል።…

የአፍሪካና ካሪቢያን ሀገራት በቅኝ ግዛት ወቅት ለተፈጸመባቸው በደል ፍትሕ ሊጠይቁ ይገባል – መሐመድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት በቅኝ ግዛት ወቅት ለተፈፀሙ በደሎች በጋራ ፍትሕ መጠየቅ አለባቸው አሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ 2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ጉባዔ…

የኢትዮጵያን ማንሠራራት ወደ ዘላቂ ብልጽግና ለማሻገር በቁርጠኝነት ይሰራል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰላማችንን እያጸናን የኢትዮጵያን የማንሠራራት ጉዞ ለማፋጠን በተባበረ አቅም መትጋት አለብን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ በዛሬው ዕለት እየተከበረ የሚገኘውን የኅብር ቀን አስመልክቶ "ሰላማችንን ማጽናት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት"…

የአፍሪካና ካሪቢያን ሕዝቦችን የጋራ ተጠቃሚነት ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል -ካርላ ባርኔት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ለካሪቢያን ሕዝቦች የቤታችን ያክል ነች አሉ የካሪቢያን ሀገራት ዋና ጸሃፊ ካርላ ባርኔት። 2ኛው የአፍሪካ ካሪቢያን ሀገራት መሪዎች ጉባዔ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ካርላ ባርኔት በዚህ ወቅት ÷ የአፍሪካና…

የሻደይ፣ አሸንድየ፣ ሶለልና እንግጫ ነቀላ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ሲከበሩ የቆዩት የቡሔ፣ የሻደይ፣ አሸንድየ፣ ሶለል እና እንግጫ ነቀላ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ በመርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ የብሔር…