የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጁአዎ ሎሬንቾ ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ጁአዎ ሎሬንቾ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው እንዳሉት፥ ከ2ኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ጎን ለጎን በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት ትብብር እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ እና ካሪቢያን ሀገራት አንድነትና ትብብር እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ-ካሪቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብር ቀን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በበዓሉ ላይ ኅብር፣ አንድነት፣ የጋራ እሴቶችን የሚያንፀባርቁ የተለያዩ ኩነቶች የቀረቡ ሲሆን፥ ዕለቱን በማስመልከት የማዕድ ማጋራትና የቁሳቁስ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤው ለአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ የሆኑ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ያደርጋል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ለአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ የሆኑ አጀንዳዎችን በጋራ ማስቀመጥ ላይ ትኩረት ያደርጋል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሯ ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን 2ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ የአብሮነት እሴታችንን አጥብቀን መያዝ አለብን – አቶ አወል አርባ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ተጽዕኖዎችን በመቋቋም ብሔራዊ ጥቅማችንን ለማረጋገጥ የአብሮነት እሴታችንን አጥብቀን መያዝ አለብን አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ያጠናቀቅናቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች በኅብረት ከሰራን የሚያቅተን ነገር እንደሌለ ህያው ምስክሮች ናቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኅብረት ከሰራን የሚያቅተን ነገር አለመኖሩን ሰርተን ያጠናቀቅናቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶቻችን ህያው ምስክሮች ናቸው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። ርዕሰ መስተዳድሩ "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በኅብር ቀን ለ500 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ጳጉሜን-2 በኅብር ቀን ለ500 ሺህ የከተማችን ነዋሪዎች ማዕድ አጋርተናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብሩ የተከናወነው በመዲናዋ በማዕከላት ፣ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እና ወረዳዎች ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብር ቀን በኦሮሚያ ክልል እየተከበረ ነው Hailemaryam Tegegn Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በክልል ደረጃ በሻሸመኔ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ልዩ ልዩ ክዋኔዎች ቀርበዋል፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Hailemaryam Tegegn Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ ቆይታቸው በአፍሪካ-ካረቢያን ማህበረሰብ ጉባኤ እና በ2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ላይ ይሳተፋሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኅብር ቀን በሲዳማ ክልል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው Yonas Getnet Sep 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብር ቀን "ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ" በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ በየነ ባራሳ በመርሐ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ በብዝሀ…